ጥያቄ
ኮምፒውተሬ አማርኛ አይጽፍም፡፡ ምን ላድርግ?
መልስ
ኮምፒውተር ላይ አማርኛ ለመጻፍ የተለያዩ ሶፍትዌሮች
አሉ፡፡
ለምሳሌ፡ ፓወር ግዕዝ፣ ቪዥዋል ግዕዝ፣ አብነት(ኤቢኔት) ግዕዝ ከታዋቂዎቹ መካከል ይገኙበታል፡፡
ከእነዚህ ሶፍትዌሮች
መካከል አንዱን ጭነህ/ቀድተህ መጠቀም ትችላለህ፡፡
ወይንም ደግሞ ኢንተርኔት ላይ የተለያዩ አማርኛ
በቀላሉ እንድትጽፍ የሚያስችሉህ መካነ-ድሮች አሉ፡፡
የምትጽፈውንም ጽሁፍ ቀጥታ ወደ ፌስቡክና ሌሎች
ማኅበራዊ መካነ-ድሮች መላክ ትችላለህ፡፡
ለምሳሌ
http://www.amharickeyboard.com/
http://www.typeamharic.com/
ጥያቄዎን ይጠይቁ!
ላይክ ያድርጉ!
ሼር ያድርጉ!
ብዙ ጥያቄ ከመለሱ የዚህ ፌስቤክ ገጽ አስተዳዳሪ
ይሆናሉ!
www.facebook.com/compqa
No comments:
Post a Comment